1
መጽሐፈ መዝሙር 101:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ክፉ ነገር ሲደረግ አይቼ ዝም አልልም፤ ከእግዚአብሔር የራቁ ሰዎች የሚያደርጉትን ሁሉ እጠላለሁ፤ ከቶም አልተባበራቸውም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 101:2
ነቀፋ የሌለበት ሕይወት እኖራለሁ፤ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው? ከቤተሰቤ ጋር በቅንነት እኖራለሁ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 101:6
ለእግዚአብሔር ታማኞች የሆኑትን እመርጣለሁ፤ አገልጋዮቼም በሕይወታቸው ነቀፋ የሌለባቸው ይሆናሉ።
Home
Bible
Plans
Videos