1
መጽሐፈ መዝሙር 100:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ቸር ነው፤ ፍቅሩና ታማኝነቱ ዘለዓለማዊ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 100:4
እያመሰገናችሁ በመቅደሱ በሮች ግቡ፤ ምስጋናም በመስጠት ወደ አደባባዩ ሂዱ፤ አመስግኑት፤ ስሙንም አወድሱ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 100:2
እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት! የደስታ መዝሙር እየዘመራችሁ ወደ እርሱ ፊት ቅረቡ!
4
መጽሐፈ መዝሙር 100:3
እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤ የፈጠረን እርሱ ነው፤ እኛ የእርሱ ነን፤ ስለዚህ እኛ እንደ በጎች መንጋ የሚያሰማራን ሕዝቦቹ ነን።
Home
Bible
Plans
Videos