1
መጽሐፈ ምሳሌ 31:30
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ቊንጅና ከንቱ ነው፤ ውበትም ይጠፋል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን ልትመሰገን ይገባታል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26
እርስዋ ብርቱና የተከበረች ናት፤ በመጪው ጊዜ ሁሉ ደስ ብሎአት ትኖራለች። በጥበብ ትናገራለች፤ በቅን መንፈስ ትመክራለች።
3
መጽሐፈ ምሳሌ 31:20
ለድኾችና ለችግረኞች ትለግሣለች።
4
መጽሐፈ ምሳሌ 31:10
ጠባየ መልካምን ሚስት ማን ሊያገኛት ይችላል? እርስዋ ከዕንቊ ይልቅ የከበረች ናት።
5
መጽሐፈ ምሳሌ 31:31
እርስዋ ለምታደርገው ነገር ሁሉ አመስግኑአት፤ ስለ መልካም ሥራዋ በሰዎች ሁሉ ዘንድ ልትከበር ይገባታል።
6
መጽሐፈ ምሳሌ 31:28
ልጆችዋ አድናቆታቸውን ይገልጡላታል፤ ባልዋም ያመሰግናታል፤
Home
Bible
Plans
Videos