1
መጽሐፈ ኢዮብ 27:3-4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር የሕይወት እስትንፋስ ሰጥቶኝ እስከ አለሁ ድረስ ከቶ ክፉ ቃል ከአፌ አይወጣም፤ በአንደበቴም ሐሰት አልናገርም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 27:6
“በእውነተኛነቴ እጸናለሁ፤ እርሱንም አልተውም፤ በሕይወት በምኖርበት ዘመን ሁሉ ኅሊናዬ በዚህ ነገር አይወቅሰኝም።
Home
Bible
Plans
Videos