1
መጽሐፈ ኢዮብ 26:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እነዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ከሚሠራቸው ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው፤ የምንሰማውም ሹክሹክታውን ብቻ ነው፤ የኀይሉን ነጐድጓድማ ማን ሊያስተውል ይችላል?”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 26:7
እግዚአብሔር የሰሜንን ሰማይ በሕዋው ላይ ዘረጋ፤ ምድርም በባዶ ቦታ እንድትንጠለጠል አደረገ።
Home
Bible
Plans
Videos