1
መጽሐፈ ኢዮብ 23:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እርሱ እርምጃዬን ሁሉ ያውቃል፤ ቢፈትነኝም እንደ ወርቅ ንጹሕ ሆኜ ያገኘኛል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 23:12
ከእርሱ ትእዛዞች አልወጣሁም፤ ቃሉንም በልቤ ውስጥ ጠብቄአለሁ።
3
መጽሐፈ ኢዮብ 23:11
እግሮቼ እርሱ በሚወደው መንገድ ይሄዳሉ፤ በማወላወል ወደ ግራም ወደ ቀኝም አልልም።
Home
Bible
Plans
Videos