1
አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 14:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መንግሥትንም ከዳዊት ትውልድ ወስጄ ለአንተ ሰጠሁህ፤ ይሁን እንጂ አንተ ለእኔ ፍጹም ታማኝ ሆኖ ትእዛዞቼን እንደ ጠበቀውና እኔ ደስ የምሰኝበትን ነገር ሁሉ ያደርግ እንደ ነበረው እንደ አገልጋዬ እንደ ዳዊት ሆነህ አልተገኘህም፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 14:9
ይልቁንም ከአንተ በፊት መሪዎች ከነበሩ ሰዎች የከፋ ኃጢአት ሠራህ፤ እኔንም ትተህ ጣዖቶችና ከብረት የተቀረጹ ምስሎችን ለማምለክ በመሥራትህ ቊጣዬን አነሣሥተሃል፤
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች