1
መዝሙር 35:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ሆይ፤ የሚታገሉኝን ታገላቸው፤ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙር 35:27
ፍትሕ ማግኘቴን የሚወድዱ፣ እልል ይበሉ፤ ሐሤትም ያድርጉ፤ ዘወትርም፣ “የባሪያው ሰላም ደስ የሚለው፣ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል!” ይበሉ።
3
መዝሙር 35:28
አንደበቴ ጽድቅህን፣ ምስጋናህንም ቀኑን ሙሉ ይናገራል።
4
መዝሙር 35:10
የሠራ አካላቴ እንዲህ ይልሃል፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ አንተ ማን አለ? ድኻውን ከእርሱ ከሚበረቱ፣ ችግረኛውንና ምስኪኑን ከቀማኞች ታድናለህ።”
Home
Bible
Plans
Videos