1
ዘኍል 6:24-26
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“ ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ዘኍል 6:27
“በዚህ ሁኔታ ስሜን በእስራኤላውያን ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።”
3
ዘኍል 6:23
“አሮንንና ልጆቹን እንዲህ በላቸው፤ ‘እስራኤላውያንን በምትባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሏቸው፤
Home
Bible
Plans
Videos