ከ ማቴዎስ 26ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

የፋሲካ ታሪክ
7 ቀናት
የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።

የማቴዎስ ወንጌል፡-
28 ቀናት
በዚህ የምዕራፍ-ቀን እቅድ በማቴዎስ ወንጌል፣ ንጉሥ ኢየሱስን ታገኛላችሁ፡ የብሉይ ኪዳን ትንቢት ፍጻሜ እና የአለም ሁሉ ተስፋ። ስለ ኢየሱስ ትምህርቶች፣ ተአምራት፣ ሞት እና ትንሳኤ በሚገልጸው የማቴዎስ ዘገባ አማካኝነት እንዴት ወደ አምላክ መንግሥት መግባት፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት በዓለም ሁሉ እንደሚያሰፋ እና የአምላክን መንግሥት መለማመድ እንደሚችሉ ይወቁ። ይህ እቅድ የተዘጋጀው በYouVersion ነው።

ወንጌላት
30 ቀናት
ይህ ዕቅድ በ YouVersion.com ከተሰጡት ሰዎች የተሰበሰቡ እና ያቀረቡት ነው:: በአራቱም ወንጌላት ውስጥ በሠላሳ ቀናት ውስጥ እንዲያነቡ ይረዳዎታል. በአጭር ጊዜ ውስጥ ስለ ኢየሱስ ሕይወትና አገልግሎት በጥልቀት እንዲገባዎ ይረዳዎታል::

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ሚያዚያ)
30 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል አራት :ይህ ዕቅድ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአንድ ላይ እንዲያሳልፋ ይመራቸዋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል - በቀን ከ20 ደቂቃዎች ያላነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን እና የአዲስ ኪዳንን ምዕራፉች ከተለያዩ የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች ጋር ተካቷል:: ክፍል አራት ማቴዎስ እና እዮብ መፅሀፍትን አካቶ ይዟል::