← እቅዶች
ከ ሕዝቅኤል 34ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ህዳር)
30 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 11 :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 11 ማሕልየ መሓልይ ህዝቅኤል ሆሴዕ እና ራዕይ መፅሀትን አካቶ ይዙዋል::