ኦሪት ዘፍጥረት 13:15

ኦሪት ዘፍጥረት 13:15 አማ54

ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም እሰጣለሁና።

Video vir ኦሪት ዘፍጥረት 13:15