የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5 አማ05
እርሱም ፍርድ ሳይሰጣት ብዙ ጊዜ ቈየ፤ በኋላ ግን እንዲህ ሲል አሰበ፤ ‘ምንም እንኳ እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለ ነዘነዘችኝ እፈርድላታለሁ፤ አለበለዚያ ግን ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”