ኦሪት ዘፍጥረት 7:11

ኦሪት ዘፍጥረት 7:11 አማ05

ኖኅ 600 ዓመት በሆነው ጊዜ፥ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ውሃ ምንጮች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፤ በሰማይ ያሉት የውሃ መስኮቶች ሁሉ ተከፈቱ።

Video vir ኦሪት ዘፍጥረት 7:11