1
የሉቃስ ወንጌል 21:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ ስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉ።
Qhathanisa
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:36
2
የሉቃስ ወንጌል 21:34
ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:34
3
የሉቃስ ወንጌል 21:19
በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:19
4
የሉቃስ ወንጌል 21:15
ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:15
5
የሉቃስ ወንጌል 21:33
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:33
6
የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
7
የሉቃስ ወንጌል 21:17
በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:17
8
የሉቃስ ወንጌል 21:11
ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:11
9
የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
ጦርንና ሁከትንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ አስቀድሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም። በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
10
የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
11
የሉቃስ ወንጌል 21:10
በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:10
12
የሉቃስ ወንጌል 21:8
እንዲህም አለ፦ እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች፦ እኔ ነኝ፥ ዘመኑም ቀርቦአል እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 21:8
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo