1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“ወደ ጠባቡ በር ትገቡ ዘንድ በርቱ፤ እላችኋለሁ፥ ሊገቡ የሚሹ ብዙዎች ናቸው፤ ግን አይችሉም።
Qhathanisa
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:24
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
ዐሥራ ስምንት ዓመት ሙሉ ጋኔን ያጐበጣት አንዲት ሴት ነበረች፤ ጐባጣም ነበረች፤ ከቶ ቀጥ ብላ መቆም አትችልም ነበር። ጌታችን ኢየሱስም አይቶ ራራላት፥ ጠርቶም፥ “ሴትዮ፥ ከደዌሽ ተፈትተሻል” አላት።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
እጁንም በላይዋ ጫነ፤ ያንጊዜም ፈጥና ቀጥ አለች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነችው።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:13
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።”
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:30
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
ባለቤቱ ተነሥቶ ደጁን ይዘጋልና፤ ያንጊዜ ከደጅ ቆመው፦ ‘አቤቱ፥ አቤቱ፥ ክፈትልን’ እያሉ በር ሊመቱ ይጀምራሉ፤ መልሶም፦ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላውቃችሁም ይላቸዋል።
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:25
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
አይደለም፤ እላችኋለሁ፤ እናንተም ንስሓ ካልገባችሁ ሁላችሁ እንደ እነርሱ ትጠፋላችሁ።”
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:5
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላውቃችሁም፤ ዐመፅን የምታደርጉ ሁላችሁ፥ ከእኔ ራቁ፤
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:27
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
በዚያ ቀንም ጌታችን ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፥ “መንግሥተ ሰማያት ምን ትመስላለች? በምንስ እመስላታለሁ? ሰው ወስዶ በእርሻ ውስጥ የዘራት የሰናፍጭ ቅንጣትን ትመስላለች፤ አደገች፤ ታላቅ ዛፍም ሆነች፤ የሰማይ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ውስጥ ተጠለሉ።”
Hlola የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo