1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታም ኖኅን እንዲህ አለው፦ “በዚህ ዘመን ካለው ትውልድ መካከል ጻድቅ አንተ ሆነህ አይቼሃለሁና፥ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ።
對照
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1 探索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24 探索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ ስድስት መቶ ዓመት በሆነው፥ በሁለተኛው ወር፥ ከወሩም በዓሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ፥ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ጥልቅ መፍለቂያዎች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፥ የሰማያትም መስኮቶች ተከፈቱ፥
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11 探索
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23 探索
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12 探索
主頁
聖經
計劃
影片