የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 አማ05

እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኩ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣጠብ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁት እናንተም እንድታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁ።

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 的视频