ኦሪት ዘፍጥረት 12:4

ኦሪት ዘፍጥረት 12:4 አማ05

አብራም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ከካራን ወጥቶ ሄደ፤ በዚያን ጊዜ ዕድሜው ሰባ አምስት ዓመት ነበር፤ ሎጥም አብሮት ሄደ።