YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:12-13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ክም ለኖኅ አለው፥ “በእ​ኔና በእ​ና​ንተ መካ​ከል፥ ከእ​ና​ን​ተም ጋር ባለው በሕ​ያው ነፍስ ሁሉ መካ​ከል፥ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ትው​ልድ የማ​ደ​ር​ገው የቃል ኪዳኔ ምል​ክት ይህ ነው፤ ቀስ​ቴን በደ​መና አኖ​ራ​ለሁ፤ የቃል ኪዳ​ኔም ምል​ክት በእ​ኔና በም​ድር መካ​ከል ይሆ​ናል።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:12-13

2

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቀስ​ቴም በደ​መና ትሆ​ና​ለች፤ በእ​ኔና በም​ድር መካ​ከል፥ በም​ድር ላይ በሚ​ኖር ሥጋ ባለው በሕ​ያው ነፍስ ሁሉ መካ​ከል ያለ​ውን የዘ​ለ​ዓ​ለም ቃል ኪዳን ለማ​ሰብ አያ​ታ​ለሁ።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:16

3

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሰ​ውን ደም የሚ​ያ​ፈ​ስስ ሁሉ ስለ​ዚያ ደም ፈንታ ደሙ ይፈ​ስ​ሳል፤ ሰውን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መልክ ፈጥ​ሬ​ዋ​ለ​ሁና።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:6

4

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:1

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ኖኅ​ንና ልጆ​ቹን ባረ​ካ​ቸው፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ብዙ፤ ተባዙ፤ ምድ​ር​ንም ሙሉ​አት፤ ግዙ​አ​ትም።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:1

5

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕይ​ወት ያለው ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ ሁሉ መብል ይሁ​ና​ችሁ፤ ሁሉ​ንም እንደ ለመ​ለመ ቡቃያ ሰጠ​ኋ​ችሁ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:3

6

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:2

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አስ​ፈ​ሪ​ነ​ታ​ች​ሁና አስ​ደ​ን​ጋ​ጭ​ነ​ታ​ችሁ በም​ድር አራ​ዊት፥ በሰ​ማይ ወፎች፥ በም​ድር ላይ በሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሱ​ትም፥ በባ​ሕር ዓሦ​ችም ሁሉ ላይ ይሁን፤ እነ​ር​ሱ​ንም በእ​ጃ​ችሁ ሰጠ​ኋ​ችሁ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:2

7

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እና​ን​ተም ብዙ፤ ተባዙ፤ ምድ​ር​ንም ሙሉ​አት፤ ግዙ​አ​ትም።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 9:7

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频