1
የዮሐንስ ወንጌል 7:38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በእኔ የሚያምን ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚለው፥ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።”
对照
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:38
2
የዮሐንስ ወንጌል 7:37
የበዓሉ መጨረሻ በሆነው በታላቁ ቀን ኢየሱስ ቆመና ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፦ “ውሃ የጠማው ቢኖር ወደ እኔ መጥቶ ይጠጣ፤
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:37
3
የዮሐንስ ወንጌል 7:39
ይህንንም የተናገረው በእርሱ የሚያምኑ ስለሚቀበሉት ስለ መንፈስ ቅዱስ ነበር፤ ኢየሱስ ገና ወደ ክብር ስላልወጣ መንፈስ ቅዱስ ገና አልተሰጠም ነበር።
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:39
4
የዮሐንስ ወንጌል 7:24
ትክክለኛ ፍርድ ፍረዱ እንጂ የሰውን ፊት አይታችሁ በማዳላት አትፍረዱ።”
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:24
5
የዮሐንስ ወንጌል 7:18
ከገዛ ራሱ የሚናገር የገዛ ራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላኪውን ክብር የሚፈልግ ግን እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም የለበትም።
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:18
6
የዮሐንስ ወንጌል 7:16
ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “የእኔ ትምህርት ከላከኝ ከአብ የተገኘ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም።
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:16
7
የዮሐንስ ወንጌል 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት እኔን ይጠላኛል።
探索 የዮሐንስ ወንጌል 7:7
主页
圣经
计划
视频