YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 19 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 19:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የሎጥ ሚስትም ወደ ኋላዋ ስለ ተመለከተች የጨው ዐምድ ሆና ቀረች።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 19:26

2

ኦሪት ዘፍጥረት 19:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሎጥ ግን አመነታ፤ ሆኖም እግዚአብሔር ለእርሱና ለቤተሰቡ ስለ ራራ መላእክቱ ሎጥንና ሚስቱን፥ ሁለቱን ሴቶች ልጆቹን፥ እጆቻቸውን ይዘው ከከተማዋ እንዲያወጡአቸው አደረገ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 19:16

3

ኦሪት ዘፍጥረት 19:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ካወጡአቸውም በኋላ ከመላእክቱ አንዱ “ሕይወታችሁን አድኑ! ወደ ኋላ አትመልከቱ! በሸለቆው ውስጥ አትዘግዩ፤ እንዳትሞቱ ወደ ተራራው ሽሹ!” አላቸው።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 19:17

4

ኦሪት ዘፍጥረት 19:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሎጥ ይኖርባቸው የነበሩትን፥ በሸለቆ የሚገኙትን ከተሞች፥ እግዚአብሔር ባጠፋ ጊዜ አብርሃምን አስታወሰ፤ ስለዚህም ሎጥን ከጥፋት ወደሚድንበት ቦታ መራው።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 19:29

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频