1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።
Karşılaştır
የዮሐንስ ወንጌል 9:4 keşfedin
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
የዮሐንስ ወንጌል 9:5 keşfedin
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም፦ “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲ ብሎ መልሰ፦ “የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3 keşfedin
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም፦ “የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ” አለ።
የዮሐንስ ወንጌል 9:39 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar