1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ኢየሱስም ዳግመኛ፦ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ” አላቸው። ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Karşılaştır
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22 keşfedin
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ኢየሱስም፦ “ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው ናቸው” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 20:29 keşfedin
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን” አለው። ቶማስም፦ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰለት።
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar