1
ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔርም አለ፤ በእኔና በእናንተ መካከላ፤ ከእናንትም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል፥ ለዘላለም የማደርገው የቃል ኪዳን ምልክት ይህ ነው። ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 9:16
ቀስቲቱም በደመነ ትሆናለች በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባከው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:16 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 9:6
የስውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:6 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 9:1
እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው እንዲህም አላቸው፤ ብዙ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:1 keşfedin
5
ኦሪት ዘፍጥረት 9:3
ሕይወት ያለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ መብል ይሁናችሁ ሁሉን እንደ ለመለመ ቡቃያ ሰጠኍችሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:3 keşfedin
6
ኦሪት ዘፍጥረት 9:2
አስፈሪነታችሁና አስደንጋጭታችሁ በምድር አራዊት፥ በሰማይም ወፎች፥ በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱትም፥ በባሕር ዓሦችም ሁሉ ላይ ይሁን እነርሱም በእጃችሁ ተሰጥተዋል።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:2 keşfedin
7
ኦሪት ዘፍጥረት 9:7
እናንተም ብዙ ተባዙ በምድር ላይ ተዋለዱ፥ እርቡባትም።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:7 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar