1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ማቱሳላንም ከወለደ በኍላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ ወለደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar