1
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፥ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1
ከዚህ ነገር በኍላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፤ አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5
ወደ ሜዳም አወጣውና፥ ወደ ሰማይ ተመልከት፥ ከዋክብትንም ልትቆጥራቸው ትችል እንደ ሆነ ቁጠርን አለው። ዘርህም እንደዚሁ ይሆናል አለው
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4
እነሆም፥ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጣለት፥ ይህ አይወርስህም፤ ነገር ግን ከጉልበትህ የሚወጣው ይወርስሃል።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4 keşfedin
5
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13
አብራምንም አለው፤ ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ ባሪያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13 keşfedin
6
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2
አብራምም፤ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ? እኔም ያለ ልጅ እሄዳለሁ፤ የቤቴም መጋቢ የደማስቆ ሰው ይህ ኤሊዔዘር ነው አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2 keşfedin
7
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18
በዚያ ቀን እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ ብሎ ቃል ኪዳን አደረገ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18 keşfedin
8
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16
በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ የአሞራውያን ኃጢአት ገና አልተፈጸመምና።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar