1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔርም አለ፤ እነሆ እነርሱ አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ኑ፥ እንውረድ፤ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚይ እንደባልቀው።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም፤ ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስምችንን እናስጠራው አሉ።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1 keşfedin
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5 keşfedin
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተው።
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar