1
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፥ ለበረከትም ትሆናለህ፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፥ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።
ኦሪት ዘፍጥረት 12:1 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፥ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፥ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።
ኦሪት ዘፍጥረት 12:4 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
እግዚአብሔርም ለአብራም ተገለጠለትና፦ ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ አለው። እርሱም ለተገለጠለት ለእግዚአብሔር በዚያ ስፍራ መሠውያን ሠራ።
ኦሪት ዘፍጥረት 12:7 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar