1
የሉቃስ ወንጌል 19:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።”
Karşılaştır
የሉቃስ ወንጌል 19:10 keşfedin
2
የሉቃስ ወንጌል 19:38
እንዲህ ይሉም ነበር፤ “በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው! ሰላም በሰማይ፥ ክብርም ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን!”
የሉቃስ ወንጌል 19:38 keşfedin
3
የሉቃስ ወንጌል 19:9
ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “ይህ ሰው ደግሞ የአብርሃም ዘር ነውና ዛሬ መዳን ለዚህ ቤት ሆኖአል፤
የሉቃስ ወንጌል 19:9 keşfedin
4
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና ዘኬዎስን፥ “ዘኬዎስ ሆይ! ዛሬ በአንተ ቤት መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ከዛፉ ውረድ” አለው። ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው።
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 keşfedin
5
የሉቃስ ወንጌል 19:8
ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታ ኢየሱስን እንዲህ አለው፦ “ጌታ ሆይ! እነሆ፥ ካለኝ ሀብት ሁሉ እኩሌታውን ለድኾች እሰጣለሁ፤ በማታለል ከሰው ላይ የወሰድኩትም ገንዘብ ቢኖር፥ አራት እጥፍ አድርጌ እመልሳለሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 19:8 keşfedin
6
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
በሕዝቡ መካከል የነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያን ግን ኢየሱስን “መምህር ሆይ! ደቀ መዛሙርትህን ዝም አሰኛቸው!” አሉት። ኢየሱስም “እነርሱ እንኳ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ እላችኋለሁ” ሲል መለሰላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar