1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
“በጠባብዋ በር ለመግባት ተጣጣሩ፤ በዚህች በር መግባት የሚፈልጉ ብዙዎች ናቸው፤ ነገር ግን መግባት አይችሉም እላችኋለሁ።
Karşılaştır
የሉቃስ ወንጌል 13:24 keşfedin
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
ከዚያም ከዐሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ ርኩስ መንፈስ ጀርባዋን ያጐበጣት አንዲት ሴት ነበረች፤ እርስዋ ወገብዋ በመጒበጡ ቀና ለማለት በፍጹም አትችልም ነበር። ኢየሱስ ባያት ጊዜ ጠራትና “አንቺ ሴት ከበሽታሽ ተፈውሰሻል!” አላት።
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12 keşfedin
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
እጆቹን ጫነባት፤ ወዲያውም ቀጥ ብላ ቆመች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
የሉቃስ ወንጌል 13:13 keşfedin
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
ስለዚህ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።”
የሉቃስ ወንጌል 13:30 keşfedin
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
የቤቱ ጌታ ተነሥቶ በሩን ይዘጋዋል፤ እናንተም በደጅ ቆማችሁ በሩን በማንኳኳት፥ ‘ጌታ ሆይ! እባክህ ክፈትልን!’ ማለት ትጀምራላችሁ፤ እርሱም ‘ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም!’ ሲል ይመልስላችኋል።
የሉቃስ ወንጌል 13:25 keşfedin
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
አይደለም! ንስሓ ባትገቡ እናንተም እንደእነርሱ ትጠፋላችሁ እላችኋለሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 13:5 keşfedin
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም እንደገና ‘ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም፤ እናንተ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ከእኔ ራቁ!’ ይላችኋል።
የሉቃስ ወንጌል 13:27 keşfedin
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት በምን ትመሰላለች? ወይስ ከምን ጋር አነጻጽራታለሁ? አንድ ሰው በአትክልቱ ውስጥ የዘራትን የሰናፍጭ ዘር ትመስላለች፤ እርስዋ አድጋ ዛፍ ሆነች፤ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ላይ ጎጆአቸውን ሠሩ።”
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar