1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፤ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና።
Paghambingin
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ።
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
በኖኅ ዕድሜ በስድስተኛው መቶ ዓመት በሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ስባተኛው ዕለት በዚያው ቀን የታላቁ ቀላይ ምንጮች ሁሉ ተነደሉ፤
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
በምድር ላይ የነበውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ፤ እስከሚርመሰመሰውም ሁሉ ድረስ፤ እስከ ሰማይ ወፍ ድረስ ተደመሰሰ ከምድርም ተደመሰሱ። ኖኅም አብረውት በመርከብ ከነበሩት ጋር ብቻውን ቀረ።
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
የሰማይም መስኮቶች ተከፈቱ ዝናቡም አርባ ቀንም አርባ ሌሊት በምድት ላይ ሆነ።
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas