ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27

ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27 መቅካእኤ

እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፥ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።” እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፥ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፥ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።

Verse Image for ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27

ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27 - እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፥ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”
እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፥
በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፥
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።