1
የሉቃስ ወንጌል 20:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርሱም፥ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር፥ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
เปรียบเทียบ
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 20:25
2
የሉቃስ ወንጌል 20:17
ጌታችን ኢየሱስም ተመለከተና እንዲህ አላቸው፤ “ግንበኞች የናቁአት ድንጋይ እርስዋ የማዕዘን ራስ ሆነች፥ የሚለው ጽሑፍ ምንድነው?
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 20:17
3
የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
“ልብሳቸውን አንዘርፍፈው ወዲያ ወዲህ ማለትን ከሚሹ፥ በገበያ እጅ መነሣትንና በአደባባይ ፊት ለፊት፥ በማዕድም ጊዜ በከበሬታ መቀመጫ መቀመጥን ከሚወዱ ጻፎች ተጠበቁ። የመበለቶችን ገንዘብ የሚበሉ፥ ለምክንያት ጸሎትንም የሚያስረዝሙ እነዚህ ታላቅ ፍርድን ይቀበላሉ።”
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
หน้าหลัก
พระคัมภีร์
แผนการอ่าน
วิดีโอ