1
የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ጌታችን ኢየሱስም አላት፥ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞትም ይነሣል። ሕያው የሆነ የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘለዓለም አይሞትም፤ ይህንስ ታምኛለሽን?”
เปรียบเทียบ
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
2
የዮሐንስ ወንጌል 11:40
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ብታምናስ የእግዚአብሔርን ክብር ታያለሽ አላልሁሽም ነበርን?” አላት።
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:40
3
የዮሐንስ ወንጌል 11:35
ጌታችን ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:35
4
የዮሐንስ ወንጌል 11:4
ጌታችን ኢየሱስም ሰምቶ እንዲህ አለ፥ “ይህ ደዌ በእርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም።”
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:4
5
የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
ይህንም ብሎ በታላቅ ቃል ጮኸና፥ “አልዓዛር፥ ና፤ ወደ ውጭ ውጣ” አለ። ሞቶ የነበረውም እንደ ተገነዘ፥ እጁንና እግሩንም እንደ ታሰረ፥ ፊቱም በሰበን እንደ ተጠቀለለ ወጣ፤ ጌታችን ኢየሱስም፥ “እንግዲህስ ፍቱትና ተዉት ይሂድ” አላቸው።
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44
6
የዮሐንስ ወንጌል 11:38
ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ በልቡ አዘነ፤ ወደ መቃብሩም ሄደ፤ መቃብሩም ዋሻ ነበር፤ በላዩም ታላቅ ድንጋይ ተገጥሞበት ነበር።
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:38
7
የዮሐንስ ወንጌል 11:11
ይህንም ለደቀ መዛሙርቱ ነገራቸው፤ ከዚህም በኋላ፥ “ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ላነቃው እሄዳለሁ” አላቸው።
สำรวจ የዮሐንስ ወንጌል 11:11
หน้าหลัก
พระคัมภีร์
แผนการอ่าน
วิดีโอ