1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታም አለ፦ “እነሆ፥ እነዚህ ሕዝቦች አንድ ወገን ናቸው፥ የሁሉም መነጋገሪያ ቋንቋም አንድ ነው። አሁን ይህን ማድረግ ጀመሩ፥ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ስለዚህ ኑ! እንውረድ፥ እርስ በርሳቸው እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን እንደበላልቀው።”
เปรียบเทียบ
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም፦ “ኑ ለእኛ ከተማ እንመስርት፥ በዚያም ጫፉ እስከ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበታተንም ስማችንን እናስጠራ” አሉ።
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም፥ ጌታ በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደበላልቆ እነርሱንም ጌታ በምድር ሁሉ ላይ በትኖአቸዋልና፥ ስምዋ ባቢሎን ተባለ።
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩበትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር።
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
ጌታም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
ከዚያ በኋላ ጌታ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፥ ከተማይቱንም መሥራት አቆሙ።
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
หน้าหลัก
พระคัมภีร์
แผนการอ่านต่างๆ
วิดีโอ