የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8

የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8 መቅካእኤ

ኢየሱስም “ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው፤” አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው። “አሁን ቀድታችሁ ለአሳዳሪው ስጡት፤” አላቸው፤ ሰጡትም።