የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30

የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30 መቅካእኤ

የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፤ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”