የዮሐንስ ወንጌል 10:28

የዮሐንስ ወንጌል 10:28 መቅካእኤ

እኔም የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ለዘለዓለምም አይጠፉም፤ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።