የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 12:41-42

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 12:41-42 አማ2000

ኢየሱስም በመዝገብ አንጻር ተቀምጦ ሕዝቡ በመዝገብ ውስጥ ገንዘብ እንዴት እንዲጥሉ ያይ ነበር፤ ብዙ ባለ ጠጎችም ብዙ ይጥሉ ነበር፤ አንዲትም ድሀ መበለት መጥታ አንድ ሳንቲም የሚያህሉ ሁለት ናስ ጣለች።

தொடர்புடைய காணொளிகள்