1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና”።
ஒப்பீடு
የሉቃስ ወንጌል 1:37 ஆராயுங்கள்
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ማርያምም መልአኩን፥ “እነሆኝ፥ የእግዚአብሔር ባሪያው አለሁ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ” አለችው፤ ከዚህ በኋላም መልአኩ ከእርስዋ ዘንድ ሄደ።
የሉቃስ ወንጌል 1:38 ஆராயுங்கள்
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፥ “መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል፤ የልዑል ኀይልም ይጋርድሻል፤ ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ነው፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል።
የሉቃስ ወንጌል 1:35 ஆராயுங்கள்
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
ከእግዚአብሔር ዘንድ የነገሩሽ ቃል እንደሚሆን የምታምኚ አንቺ ብፅዕት ነሽ።”
የሉቃስ ወንጌል 1:45 ஆராயுங்கள்
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆ፥ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ። እርሱም ታላቅ ነው፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል፤ እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል። ለያዕቆብ ወገንም ለዘለዓለሙ ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም።”
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33 ஆராயுங்கள்
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፥ “ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና አትፍሪ።
የሉቃስ ወንጌል 1:30 ஆராயுங்கள்
முகப்பு
வேதாகமம்
வாசிப்புத் திட்டங்கள்
காணொளிகள்