1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እነሆም፥ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በዚህች ከተማ ቆዩ።”
ஒப்பீடு
የሉቃስ ወንጌል 24:49 ஆராயுங்கள்
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6
ገና በገሊላ እያለ የነገራችሁን አስታውሱ፥
የሉቃስ ወንጌል 24:6 ஆராயுங்கள்
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
ዐይናቸውም ተከፈተና አወቁት፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ። እርስ በርሳቸውም “በመንገድ ሳለን ሲያናግረንና መጻሕፍትንም ሲያስረዳን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን?” ተባባሉ።
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32 ஆராயுங்கள்
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው “እንዲህ ተጽፏል፥ ክርስቶስ መከራ እንደሚቀበልና፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን እንደሚነሣ፤ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ እንደሚሰበክ፤
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47 ஆராயுங்கள்
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3 ஆராயுங்கள்
முகப்பு
வேதாகமம்
வாசிப்புத் திட்டங்கள்
காணொளிகள்