የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 8:34

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 8:34 አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም መልሶ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እው​ነት እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ ኀጢ​ኣ​ትን የሚ​ሠራ ሁሉ የኀ​ጢ​ኣት ባርያ ነው።