1
የሉቃስ ወንጌል 15:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ተነሥቶም ወደ አባቱ ሄደ፤ አባቱም ከሩቅ አየውና ራራለት፤ ሮጦም አንገቱን አቅፎ ሳመው።
Jämför
Utforska የሉቃስ ወንጌል 15:20
2
የሉቃስ ወንጌል 15:24
ይህ ልጄ ሞቶ ነበር፤ አሁን ግን ሕያው ሆኖአልና፥ ጠፍቶም ነበር፤ ተገኝቶአልና ደስ ይላቸውም ጀመር።
Utforska የሉቃስ ወንጌል 15:24
3
የሉቃስ ወንጌል 15:7
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሓ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኙ ጻድቃን ይልቅ ንስሓ ስለሚገባ ስለ አንድ ኀጢኣተኛ በሰማያት ፍጹም ደስታ ይሆናል።
Utforska የሉቃስ ወንጌል 15:7
4
የሉቃስ ወንጌል 15:18
ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና እንዲህ ልበለው፦ ‘አባቴ ሆይ፥ በሰማይም፥ በፊትህም በደልሁ።
Utforska የሉቃስ ወንጌል 15:18
5
የሉቃስ ወንጌል 15:21
ልጁም፦ ‘አባቴ ሆይ፥ በሰማይም፥ በፊትህም በደልሁ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ነገር ግን ከአገልጋዮችህ እንደ አንዱ አድርገኝ’ አለው።
Utforska የሉቃስ ወንጌል 15:21
6
የሉቃስ ወንጌል 15:4
“ከእናንተ መካከል መቶ በጎች ያሉት ሰው ቢኖር፥ ከእነርሱ አንዲቱ ብትጠፋው ዘጠና ዘጠኙን በምድረ በዳ ትቶ እስኪያገኛት ድረስ ይፈልጋት ዘንድ ወደ ጠፋችው ይሄድ የለምን?
Utforska የሉቃስ ወንጌል 15:4
Hem
Bibeln
Läsplaner
Videor