YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የዮሐንስ ወንጌል 5:19

የዮሐንስ ወንጌል 5:19 መቅካእኤ

ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ፤ እንዲህም አላቸው “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከእራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።

Video za የዮሐንስ ወንጌል 5:19