1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ጌታችን ኢየሱስም ዳግመኛ እንዲህ አላቸው፥ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ እንዲሁ እኔ እናንተን እልካችኋለሁ።” ይህንም ብሎ እፍ አለባቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Uporedi
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ስለ አየኸኝ አመንህን? ብፁዓንስ ሳያዩ የሚያምኑ ናቸው” አለው።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 20:29
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚህም በኋላ ቶማስን፥ “ጣትህን ወዲህ አምጣና እጆችን እይ፤ እጅህንም አምጣና ወደ ጎኔ አግባ፤ እመን እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን” አለው። ቶማስም፥ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰ።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi