1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነውና።
Uporedi
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንህ አንተን፥ የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘለዓለም ሕይወት ናት።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
“የምለምንህም ስለ እነዚህ ብቻ አይደለም፤ በቃላቸው ስለሚያምኑብኝም ነው እንጂ፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተ አብ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም እንደ እኛ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ ነገር እንድትጠብቃቸው ነው እንጂ ከዓለም እንድትለያቸው አልለምንም።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኔም የሰጠኸኝን ክብር ሰጠኋቸው፤ እኛ አንድ እንደሆን እነርሱም እንደ እኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ። እኔ በእነርሱ እኖራለሁ፤ አንተም በእኔ፤ በአንድ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ፤ አንተም እንደ ላክኸኝና እንደ ወደድኸኝ እኔም እነርሱን እንደ ወደድኋቸው።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi