1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእውነት ያመጣህልኝ አይደለም፤ አግባብስ በእውነት ታመጣልኝ ዘንድ ነበር። በደልህ፤ እንግዲህ ዝም በል፤ የወንድምህ መመለሻው ወደ አንተ ነው፤ አንተም ትሰለጥንበታለህ።”
Uporedi
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሴትም ወንድ ልጅ ወለደ። ስሙንም ሄኖስ አለው፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመረ ነው።
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን አለው፥ “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ቃየልም አለ፥ “አላውቅም፤ በውኑ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?”
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም አለው፥ “ቃየል! ምን አደረግህ? የወንድምህ የአቤል የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮሃል።
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔርም አለው፥ “እንዲህ አይደለም፤ እንግዲህ ቃየልን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል።” እግዚአብሔርም ቃየልን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት።
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi