Logotip YouVersion
Search Icon

ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3

ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3 መቅካእኤ

ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፥ ለበረከትም ትሆናለህ፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፥ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።