1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ፥ “የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃንን ያገኛል እንጂ በጨለማ ውስጥ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
Porovnať
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቋታላችሁ፤ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች።”
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ጌታችን ኢየሱስም ያመኑበትን አይሁድ እንዲህ አላቸው፥ “እናንተም በቃሌ ጸንታችሁ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ።
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ወልድ አርነት ካወጣችሁ በእውነት አርነት የወጣችሁ ናችሁ።
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ብዙ ጊዜ መላልሰው በጠየቁት ጊዜም ዐይኖቹን አንሥቶ፥ “ከእናንተ ኀጢኣት የሌለበት አስቀድሞ ድንጋይ ይጣልባት” አላቸው።
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኀጢኣትን የሚሠራ ሁሉ የኀጢኣት ባርያ ነው።
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ጌታችን ኢየሱስም ቀና ብሎ ወደ እርስዋ ተመለከተና እንዲህ አላት፥ “አንቺ ሴት፥ የሚከሱሽ ወዴት አሉ?” እርስዋም፥ “ጌታ ሆይ፥ የማየው የለም” ብላ መለሰችለት፤ ጌታችን ኢየሱስም፥ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ወደ ቤትሽ ሂጂ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ዳግመኛ ኀጢኣት አትሥሪ” አላት።
Preskúmať የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Domov
Biblia
Plány
Videá